Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

thrivebyfive

thrivebyfive
Mayor Muriel Bowser 

የአስተባባሪ ካዉንስል

Coordinating Council banner - Amharic

የ Thrive by Five አስተባባሪ ምክር ቤት የዲስትሪክትና የማህበረሰብ ደረጃ ጅምሮችን እመርታ ለመለካት የሚሰራ ሲሆን፣ ትኩረቱም የእናቶችና የጨቅላ ሕጻናትን የጤና ውጤቶች ማሻሻልና ከወሊድ እስከ አምስት ዓመት ድረስ ጤናማ የልጅ ዕድገትን ማዳበር ነው።

ለሁለት ዓመት የአገልግሎት ጊዜ የተመረጡ 17 የሕዝብ አባላት ያሉ ሲሆን፣ እነርሱም ከድርጅታዊና መንግስታዊ ተወካዮች በተጨማሪ ናቸው።

ምክር ቤቱ ከከንቲባው በሚሰጠው ትእዛዝ መሰረት የሚከተሉትን ያከናውናል፡

  • የእናቶችና ከጨቅላ እስከ አምስት ዓመት የሆናቸው ሕጻናት ጤና እና ጤናማ የልጅ ዕድገት ውጤቶችን ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረጉ የዲስትሪክትና የማህበረሰብ ፕሮግራሞችና ጅምሮች እመርታና ውጤቶች ላይ ክትትልና ሪፖርት ያደርጋል።
  • ቤተሰቦችና ግለሰቦችን ከአስፈላጊ ግብዓቶች ጋር በማስተሳሰር የእናቶችና የልጆች (ቅድመ ወሊድ) ጤና፣ ባህርያዊ ጤና እና ቅድመ ትምህርትን ለመደገፍ የሚያስችሉ ፕሮግራሞች፣ ፖሊሲዎችና ጅማሮዎችን በተመለከተ ለከንቲባውና ለጤና እና ሰብአዊ አገልግሎቶች ምክትል ከንቲባው ምክረ ሃሳቦችን ያቀርባሉ።
  • ከጨቅላ እስከ አምስት ዓመት ዕድሜ ያላቸውን ልጆች ውጤት ከማሻሻል ጋር የተያያዙ ዕቅዶች፣ ፖሊሲዎች፣ ፕሮግራሞችና አገልግሎቶችን ቅንጅት፣ ማጠናከር፣ ለይቶ ማስቀመጥና ማጣጣምን በተመለከተ ለከንቲባውና ለጤና እና ሰብአዊ አገልግሎቶች ምክትል ከንቲባው ምክረ ሃሳቦችን ያቀርባሉ።
  • ከጨቅላ እስከ አምስት ዓመት የሆናቸውን ልጆች ውጤቶች ለማሻሻል የሚያስችሉ ተጨማሪ ፕሮግራሞች፣ ጅማሮዎችና አገልግሎቶችን ክፍተቶችና ዕድሎችን ይለያሉ።

ለማመልከት፣ ይህን ይጎብኙ motaboards.applytojob.com/apply/4ywT6g3LoY/Mayors-Thrive-By-Five-Coordinating-Council.

Thrive by Five Coordinating Council apply now icon

2020 Thrive by Five Coordinating Council Meetings

Date

Time

Location

December 16, 2020

3-5 pm

The Thrive by Five Coordinating Council meeting scheduled for Wednesday, December 16th will be held using Webex.

2021 Thrive by Five Coordinating Council Meetings

Date

Time

Location

January 20, 2021

3-5 pm

The Thrive by Five Coordinating Council meeting scheduled for Wednesday, January 20th will be held using Webex.

March 24, 2021

3-5 pm

TBD

May 26, 2021

3-5 pm

TBD

July 21, 2021

3-5 pm

TBD

September 29, 2021

3-5 pm

TBD

November 10, 2021

3-5 pm

TBD

December 15, 2021

3-5 pm

TBD

የሚከተሉት መንግስታዊ ድርጅቶች Thrive by Five አስተባባሪ ምክር ቤት ውስጥ የተወከሉ ናቸው፡ Child & Family Services Agency, DC Health, DC Public Charter School Board, DC Public Library, Department of Behavioral Health, Department of Employment Services, Department of Human Services, Office of the Deputy Mayor for Education, Office of the Deputy Mayor for Health & Human Services, and Office of the State Superintendent of Education.

DC government agency logos of Thrive by Five Coordinating Council members